የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ሲራክ 47:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ሰሎሞን በነገሠበት ዘመን ሰላም ሰፈነ፥ በዙሪያውም ሁሉ እግዚአብሔር ሰላምን ሰጠው፥ ለስሙ መጠሪያ የሚሆን ቤት፥ ዘላለማዊ ቤተ መቅደሱንም ይሠራ ዘንድ አጨው።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ሰሎ​ሞ​ንም በሰ​ላም ዘመን ነገሠ፥ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም በዙ​ሪ​ያው ካሉት ሁሉ አሳ​ረ​ፈው፤ በስሙ ቤትን ሠራ፤ የዘ​ለ​ዓ​ለም መቅ​ደ​ሱ​ንም አዘ​ጋጀ።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ሲራክ 47:13
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች