የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ሲራክ 45:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በቀሚሱ ዙሪያ የሚደረግ የሮማን መርገፍ፥ እርሱ በተራመደ ቍጥር የሚያቃጭሉ፥ ቤተ መቅደሱን በድምፃቸው የሚሞሉ፥ የሕዝቦች ልጆች መታሰቢያ የሆኑ፥ የወርቅ ደውሎችንም ሰጠው።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

በዙ​ሪ​ያ​ውም ብዙ ሮማ​ንና የወ​ርቅ ጸና​ጽል አለ፤ በእ​ግ​ሩም በረ​ገጠ ጊዜ የመ​ር​ገፉ ድምፅ በቤተ መቅ​ደስ ይሰማ ዘንድ ይጮህ ነበር፤ ይህም ለሕ​ዝ​ቡና ለል​ጆ​ቻ​ቸው መታ​ሰ​ቢያ ሆነ።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ሲራክ 45:9
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች