ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 45:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ታላቅነትን አለበሰው፥ ውድ የሆኑ ጌጦች፥ ሱሪ፥ ቀሚስና ካባም ሸለመው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 በሁሉም ዘንድ አስመካው፤ በከበሩ ልብሶችም አጸናው፤ እጀ ሰፊና እጀ ጠባብንም፥ ኤፉድንም አለበሰው። ምዕራፉን ተመልከት |