የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ሲራክ 45:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ከሌዌ ነገድ የሆነ ወንድሙን፥ እንደ እርሱ የተቀደሰውን አሮንን አስነሣ። ከእርሱም ጋር ዘላለማዊ ቃል ኪዳን አደረገ፥ ሕዝቡን እንዲያገለግልም ክህነትን ሰጠው። በልብሰ ተክህኖ አንቆጠቆጠው፤ የክብርም ካባ አጐናጸፈው።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

የዘ​ለ​ዓ​ለም ሕግ​ንም አጸ​ና​ለት፤ በሕ​ዝ​ቡም መካ​ከል ክህ​ነ​ትን ሰጠው፤ በአ​ማረ ጌጥም አስ​ደ​ነ​ቀው፤ የክ​ብር ልብ​ስ​ንም አለ​በ​ሰው።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ሲራክ 45:7
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች