የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ሲራክ 45:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ከይሁዳ ነገድ ከእሴይ ልጅ፥ ከዳዊትም ጋር እንዲሁ፥ ከልጅ ወደ ልጅ ብቻ የሚተላለፍ የዙፋን ውርስ፥ ቃል ኪዳን ነበር። የአሮን ውርስ ግን ለወገኖቹ ሁሉ ይተላለፋል።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ከነ​ገደ ይሁዳ ለተ​ወ​ለደ ለዳ​ዊት ልጅም ጌጥ ይሆን ዘንድ፥ በሕጉ ጸንቶ የሚ​ኖር የልጁ መን​ግ​ሥ​ትም እድል ይሆን ዘንድ፤

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ሲራክ 45:25
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች