የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ሲራክ 43:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ሙቀትንም ለማግኘት ወናፍን መንፋት አለብን፤ ፀሐይ ግን ተራሮቹን ሦስት እጥፍ ጊዜ ታነዳቸዋለች፤ እስትንፋሷ የእሳት ነበልባል፥ ጮራዋም አንጸባራቂና ዓይንን የሚያጥበረብር ነው።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ዋዕ​ዩ​ንም እሳት እን​ደ​ሚ​ነ​ድ​ድ​ባት ምድጃ ያደ​ር​ጋል፤ ፀሐይ ግን ከሦ​ስት ጊዜ በላይ የበ​ለጠ ተራ​ሮ​ችን ያቃ​ጥ​ላ​ቸ​ዋል። ከእ​ርሱ የሚ​ወ​ጣው እሳ​ታዊ ዋዕይ፥ የሚ​ል​ከ​ውም ብር​ሃን ዐይን ያጨ​ል​ማል፤

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ሲራክ 43:4
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች