ሁሉም ጥንድና ተቃራኒ ናቸው፤ ጐደሎ አድርጐ የፈጠረው የለም።
ሁሉም አንዱ የሌላው ተቃራኒ በመሆን ሁለት ሁለት ናቸው፤ ምንም ነጠላ አድርጎ የፈጠረው የለም።