የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ሲራክ 41:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ለፍጡራን ሁሉ የእግዚአብሔር ፍርድ ይህ ነው፤ መልካም የሆነውን እርሱ ያውቃልና። ስለምን የእርሱን ፈቃድ እንቃወማለን? ለዓሥር፥ ለመቶ ወይም ለሺህ ዓመታት በሕይወት ብትኖር ዕድሜህን በሲኦል ውስጥ አትጠየቅበትም።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

እን​ግ​ዲህ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ፈቃድ ለምን ትነ​ቅ​ፋ​ለህ? ዐሥር ዓመት፥ መቶ ዓመት፥ ሺህ ዓመ​ትም በሕ​ይ​ወት ብት​ኖር፥ ከሞት ጋራ ክር​ክር የለ​ህም።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ሲራክ 41:4
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች