ጋለሞታዋን ትኩር ብለህ በማየትህ፥ ወገንህን በመግፋትህ፥
ገረዱንም አታባብላት፤ ወደ መኝታዋም አትቅረብ፤ ወዳጅህን መሳደብ ኀፍረት ነው፤ ከሰጠኸውም በኋላ አትሳደብ፤ የሰማኸውን ነገር ማውጣት፥ መናገርም ኀፍረት ነው። ምሥጢርንም መግለጥ ኀፍረት ነው፤