የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ሲራክ 41:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በዳኛው ወይም በሕግ ባለ ሥልጣን ፊት ስትበድል፥ በሕዝብ ጉባኤ ፊት ስታጠፋ፥

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ለሹ​ምና ለዳኛ ቃል መለ​ወጥ ኀፍ​ረት ነው። ለማ​ኅ​በ​ርና ለሕ​ዝ​ብም መሳት ኀፍ​ረት ነው፤ ከጓ​ደ​ኛ​ህና ከወ​ዳ​ጅህ ጋር መከ​ዳ​ዳት ኀፍ​ረት ነው።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ሲራክ 41:18
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች