የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ሲራክ 41:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ልጆቼ ሆይ! ትእዛዞቼን ጠብቁ፥ በሰላምም ኑሩ፥ የተደበቀ ጥበብና የማይሰሩበት ሃብት፥ ከቶ ምን ይጠቅማል?

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ጥበብ ግን ልጆ​ች​ዋን በሰ​ላም ትጠ​ብ​ቃ​ቸ​ዋ​ለች፤ የተ​ሰ​ወረ ጥበ​ብና የማ​ይ​ታይ ድልብ፥ የሁ​ለቱ ጥቅ​ማ​ቸው ምን​ድን ነው?

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ሲራክ 41:14
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች