ጥሩ ሕይወት እድሜው አጭር ነው። መልካም ስም ግን ለዘለዓለም ይኖራል።
በዘመንህ ቍጥር በደስታ መኖር መልካም ነው፤ እርሱ ለዘለዓለም ጸንቶ ይኖርልሃልና መልካም ስም ይሻላል።