ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 41:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ልጆቼ ሆይ! ትእዛዞቼን ጠብቁ፥ በሰላምም ኑሩ፥ የተደበቀ ጥበብና የማይሰሩበት ሃብት፥ ከቶ ምን ይጠቅማል? ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ጥበብ ግን ልጆችዋን በሰላም ትጠብቃቸዋለች፤ የተሰወረ ጥበብና የማይታይ ድልብ፥ የሁለቱ ጥቅማቸው ምንድን ነው? ምዕራፉን ተመልከት |