ትእዛዛቱን በመፈጸም ሁሉም ይደሰታሉ፤ በምድር ላይ ባስፈላጊው ጊዜ ሁሉ ዝግጁዎች ናቸው፤ ጊዜያቸው በደረሰ ጊዜም ከቃሉ አይወጡም።
እርሱ ግን በይቅርታው ደስ ያሰኛል፤ የዓለምንም መፍቅድ ያዘጋጃል። ሁሉም ጊዜው ከደረሰ ከዕድሜው አያልፍም።