ጻድቃን ልጆቼ ሆይ ስሙኝ! በወንዝ ዳር እንደ በቀለ ጽጌሬዳ እናንተም አብቡ።
የጻድቃን ልጆች ስሙኝ፤ ለምልሙ፤ ታደሱ፤ አበባ በምድረ በዳ ጠል እንደሚያብብ አብቡ።