ከታላላቅ ሥራዎቹ ይጠቀሙ ዘንድ፥ ለአንዳንድ ሕዝቦች እግዚአብሔር ዕውቀትን ሰጥቷል።
በጌትነቱ ይከብሩ ዘንድ፥ እግዚአብሔር ለሰዎች ጥበብን ሰጣቸው።