የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ሲራክ 38:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ልጄ ሆይ! ስለ ሞተ ሰው አልቅስ፤ ኀዘንህንም በእንጉርጉሮ አሰማ፤ በተገቢው ሥርዓት አስክሬንን ቅበር፤ መቃብሩንም አክብር።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ልጄ ሆይ፥ ለሞተ ሰው አል​ቅ​ስ​ለት፥ እዘ​ን​ለ​ትም፤ ራስ​ህ​ንም አሳ​ዝን፤ እንደ ሥር​ዐ​ቱም መታ​ሰ​ቢያ አድ​ር​ግ​ለት። ያገ​ለ​ገ​ለ​ህን ሰው ሞት ቸል አት​በል።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ሲራክ 38:16
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች