ያለፉትን ትውልዶች ተመልከቱ፥ እዩ፤ እስቲ ማነው በጌታ ተማምኖ ያፈረ?
በዘመን የቀደሙ ሰዎችን ተመልከቱ፤ ዕወቁም፥ በእግዚአብሔር አምኖ ያፈረ ማንነው? እርሱን በመፍራት የታገሠና የተጣለ ማንነው? ጠርቶትስ ቸል ያለው ማንነው?