ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 2:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 በዘመን የቀደሙ ሰዎችን ተመልከቱ፤ ዕወቁም፥ በእግዚአብሔር አምኖ ያፈረ ማንነው? እርሱን በመፍራት የታገሠና የተጣለ ማንነው? ጠርቶትስ ቸል ያለው ማንነው? ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ያለፉትን ትውልዶች ተመልከቱ፥ እዩ፤ እስቲ ማነው በጌታ ተማምኖ ያፈረ? ምዕራፉን ተመልከት |