የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መዝሙር 78:29 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በሉ እጅግም ጠገቡ፥ የተመኙትንም ሰጣቸው።

ምዕራፉን ተመልከት

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

እነርሱም እስኪጠግቡ ድረስ በሉ፤ እጅግ የጐመጁትን ሰጥቷቸዋልና።

ምዕራፉን ተመልከት

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ስለዚህ ሕዝቡ በልተው ጠገቡ፤ እግዚአብሔር የተመኙትን ሁሉ ሰጣቸው።

ምዕራፉን ተመልከት



መዝሙር 78:29
2 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

የለመኑትንም ሰጣቸው፥ ለነፍሳቸው ግን ክሳትን ላከ።