28 በሰፈራቸው መካከል፥ በድንኳናቸውም ዙሪያ ወደቀ።
28 በሰፈራቸውም ውስጥ፣ በድንኳናቸው ዙሪያ አወረደ።
28 በሰፈራቸው መካከል በድንኳኖች ዙሪያ ድርጭቶችን አወረደላቸው።
እንዲህም ሆነ በመሸ ጊዜ ድርጭቶች መጡ፥ ሰፈሩንም ሸፈኑት ማለዳም በሰፈሩ ዙሪያ ጤዛ ነበር።