30 ከወደዱትም አላሳጣቸውም፥ መብላቸውም ገና በአፋቸው ሳለ፥
30 ነገር ግን ገና ምኞታቸውን ሳያረኩ፣ ምግቡ ገና በአፋቸው ውስጥ እያለ፣
30 ይህም ሁሉ ሆኖ መጐምጀታቸው ሳይገታና ምግባቸውም ገና በአፋቸው ሳለ፥
አላዋቂዎችን ከጥበብ መራቅ ይገድላቸዋልና፥ ሞኞችንም ቸልተኛ መሆን ያጠፋቸዋልና።