የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መዝሙር 19:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ቀን ለቀን ንግግርን ታወጣለች፥ ሌሊትም ለሌሊት እውቀትን ትናገራለች።

ምዕራፉን ተመልከት

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ንግግር የለም፤ ቃል የለም፤ ድምፃቸው በጆሮ የሚሰማ አይደለም።

ምዕራፉን ተመልከት

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ንግግር ወይም ቃላት የላቸውም፤ ድምፃቸውም አይሰማም፤

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

መሥ​ዋ​ዕ​ት​ህን ያስ​ብ​ልህ፤ ቍር​ባ​ን​ህ​ንም ያለ​ም​ል​ም​ልህ።

ምዕራፉን ተመልከት



መዝሙር 19:3
1 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ዐይኖችህን ወደ ሰማይ አንሥተህ፥ ጌታ አምላካችሁ ከሰማይ በታች ላሉት ሕዝቦች ሁሉ የሰጣቸውን፥ ፀሐይንና ጨረቃን ከዋክብትንም፥ የሰማይን ሠራዊት ሁሉ ባያችሁ ጊዜ፥ በመሳት እንዳትሰግዱላቸውና እንዳታመልኳቸው ተጠንቀቁ።