የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መዝሙር 139:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ጨርሶ ጠላኋቸው፥ ጠላቶችም ሆኑኝ።

ምዕራፉን ተመልከት

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

በፍጹም ጥላቻ ጠልቻቸዋለሁ፤ ባላጋራዎቼም ሆነዋል።

ምዕራፉን ተመልከት

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

በብርቱ እጠላቸዋለሁ፤ እንደ ጠላቶቼም እቈጥራቸዋለሁ።

ምዕራፉን ተመልከት



መዝሙር 139:22
2 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

“ማንም ወደ እኔ የሚመጣ ቢኖር አባቱንና እናቱን ሚስቱንም ልጆቹንም ወንድሞቹንም እኅቶቹንም የራሱን ሕይወት እንኳን ሳይቀር ካልናቀ፥ ደቀ መዝሙሬ ሊሆን አይችልም።