የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መዝሙር 136:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

የአሞራውያንን ንጉሥ ሴዎንን፥ ፍቅሩ ለዘለዓለም ነውና፥

ምዕራፉን ተመልከት

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

የአሞራውያንን ንጉሥ ሴዎንን የገደለ፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና።

ምዕራፉን ተመልከት

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

የአሞራውያንን ንጉሥ ሲሖንን ገደለ፤ ፍቅሩ ዘለዓለማዊ ነው።

ምዕራፉን ተመልከት



መዝሙር 136:19
3 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ወደዚህም ስፍራ በደረሳችሁ ጊዜ፥ የሐሴቦን ንጉሥ ሴዎንና የባሳን ንጉሥ ዐግ ሊወጉን መጡ፤ ነገር ግን ድል አደረግናቸው።