የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መዝሙር 136:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ብርቱዎችንም ነገሥታት የገደለውን፥ ፍቅሩ ለዘለዓለም ነውና፥

ምዕራፉን ተመልከት

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ኀያላን ነገሥታትን የገደለ፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና።

ምዕራፉን ተመልከት

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ኀያላን ነገሥታትንም ደመሰሰ፤ ፍቅሩ ዘለዓለማዊ ነው።

ምዕራፉን ተመልከት



መዝሙር 136:18
1 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ወደዚህም ስፍራ በደረሳችሁ ጊዜ፥ የሐሴቦን ንጉሥ ሴዎንና የባሳን ንጉሥ ዐግ ሊወጉን መጡ፤ ነገር ግን ድል አደረግናቸው።