የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




ምሳሌ 31:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ዕድሜዋን ሙሉ መልካም ታደርግለታለች፥ ክፉም አታደርግም።

ምዕራፉን ተመልከት

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

በሕይወት ዘመኗ ሁሉ፣ መልካም ታደርግለታለች እንጂ አትጐዳውም።

ምዕራፉን ተመልከት

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

በምትኖርበት ዘመን ሁሉ መልካም ነገር ታደርግለታለች እንጂ ክፉ ነገር አታደርግበትም።

ምዕራፉን ተመልከት



ምሳሌ 31:12
4 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

የባሏ ልብ ይታመንባታል። መልካም ነገር አይጐድልበትም።


የበግ ጠጉርና የተልባ እግር ትፈልጋለች፥ በእጆችዋም ደስ ብሎአት ትሠራለች።