ከሴልሞናም ተጉዘው በፉኖን ሰፈሩ።
ከሴልሞና ተነሥተው በፋኖን ሰፈሩ።
ከጸልሞና ተነሥተው በመጓዝ በፉኖን ሰፈሩ።
ከሴልሞናም ተጕዘው በፌኖ ሰፈሩ።
ከሴልሞናም ተጕዘው በፉኖን ሰፈሩ።
እነርሱም ከሖር ተራራ ተጉዘው በሴልሞና ሰፈሩ።
ከፋኖንም ተጉዘው በአቦት ሰፈሩ።