ዘኍል 33:41 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)41 እነርሱም ከሖር ተራራ ተጉዘው በሴልሞና ሰፈሩ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም41 እነርሱም ከሖር ተራራ ተነሥተው በሴልሞና ሰፈሩ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም41 ከሖር ተራራ ተነሥተው በመጓዝ በጸልሞና ሰፈሩ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)41 እነርሱም ከሖር ተራራ ተጕዘው በሴልሞና ሰፈሩ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)41 እነርሱም ከሖር ተራራ ተጕዘው በሴልሞና ሰፈሩ። ምዕራፉን ተመልከት |