ከሞሴሮትም ተጉዘው በብኔያዕቃን ሰፈሩ።
ከምሴሮት ተነሥተው በብኔያዕቃን ሰፈሩ።
ከሞሴሮት ተነሥተው በመጓዝ በቤኔያዕቃን ሰፈሩ።
ከመሱሩትም ተጕዘው በብንያቅን ሰፈሩ።
ከሞሴሮትም ተጕዘው በብኔያዕቃን ሰፈሩ።
የኤጽር ልጆች ቢልሃን፥ ዛዕዋንና፥ ዓቃን ናቸው።
በእስራኤልም ልጆች ላይ ገና ንጉሥ ሳይነግሥ በኤዶምያስ ምድር የነገሡ ነገሥታት እነዚህ ናቸው። የቢዖር ልጅ ባላቅ፤ የከተማይቱም ስም ዲንሃባ ነበረ።
ከሐሽሞናም ተጉዘው በሞሴሮት ሰፈሩ።
ከብኔያዕቃንም ተጉዘው በሖርሃጊድጋድ ሰፈሩ።
እስራኤላዊያንም ከብኤሮት ብኔያዕቃን ወደ ሞሴራ ተጓዙ፤ አሮንም እዚያ ሞቶ፥ እዚያው ተቀበረ፤ በእርሱም ፋንታ ልጁ አልዓዛር ካህን ሆነ።