ዘፍጥረት 36:27 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 የኤጽር ልጆች ቢልሃን፥ ዛዕዋንና፥ ዓቃን ናቸው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም27 የኤጽር ወንዶች ልጆች፦ ቢልሐን፣ ዛዕዋን እና ዓቃን። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም27 የኤጼር ልጆች ቢልሃን፥ ዛዕዋንና፥ ዓቃን ናቸው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 የኤሶር ልጆችም እነዚህ ናቸው፤ ከልሐን፥ ዛኦን፥ ዓቃን። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)27 የኤጽር ልጆችም እነዚህ ናቸው ቢልሐን፥ ዛዕዋን፥ ዓቃን ምዕራፉን ተመልከት |