ከዚያም ተጉዘው በዘሬድ ሸለቆ ሰፈሩ።
ከዚያም ተጕዘው በዘሬድ ሸለቆ ሰፈሩ።
ከዚያም አልፈው በዘሬድ ሸለቆ ሰፈሩ።
ከዚያም ተጕዘው በዘሬድ ሸለቆ ሰፈሩ።
ከኦቦትም ተጉዘው በሞዓብ ፊት ለፊት ባለችው ምድረ በዳ፥ በፀሐይ መውጫ በኩል፥ በዒዬዓባሪም ሰፈሩ።
በዒዬዓባሪም ተጉዘው በዲቦንጋድ ሰፈሩ።
“ደግሞም አለ፦ ‘ተነሥታችሁ ሂዱ፥ የአርኖንንም ሸለቆ ተሻገሩ፥ እነሆ፥ አሞራዊውን የሐሴቦንን ንጉሥ ሴዎንን ምድሩንም በእጅህ አሳልፌ ሰጥቼሃለሁ፤ እርሷን በመውረስ ጀምር፥ ከእርሱም ጋር ተዋጋ።