ሉቃስ 24:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ገብተውም የጌታን የኢየሱስን አስከሬን አላገኙም። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ወደ ውስጥ ዘልቀው በገቡ ጊዜ ግን የጌታ ኢየሱስን ሥጋ አላገኙም። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ወደ ውስጥ በገቡ ጊዜ ግን የጌታ ኢየሱስን አስከሬን አላገኙም። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ገብተውም የጌታችን የኢየሱስን ሥጋ አላገኙም። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ገብተውም የጌታን የኢየሱስን ሥጋ አላገኙም። |
ስለዚህ ከዮሐንስ ጥምቀት ጀምሮ ከእኛ ዘንድ እስካረገበት ቀን ድረስ፥ ጌታ ኢየሱስ በእኛ መካከል በገባበትና በወጣበት ዘመን ሁሉ ከእኛ ጋር አብረው ከነበሩት ሰዎች፥ ከእነዚህ አንዱ ከእኛ ጋር የትንሣኤው ምስክር ይሆን ዘንድ ይገባል።”