ዮናስ 4:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ጌታም፦ “አንተ ልትቆጣ ተገቢ ነውን?” አለ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም እግዚአብሔር ግን፣ “በውኑ ልትቈጣ ይገባሃልን?” አለው። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም እግዚአብሔርም “ይህን ያኽል ልትቈጣ ይገባሃልን?” አለው። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) እግዚአብሔርም ዮናስን፥ “ፈጽመህ ታዝናለህን?” አለው። |
ዮናስም ከከተማይቱ ወጣ፥ ከከተማይቱም በስተ ምሥራቅ በኩል ተቀመጠ፥ ከተማይቱ የሚደርስባትን እስኪያይ ድረስ በዚያ ለራሱ ዳስ ሠራ፥ ከጥላዋ በታችም ተቀመጠ።