ዮሐንስ 5:31 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) እኔ ለእራሴ ብመሰክር ምስክርነቴ እውነት አይደለም፤ አዲሱ መደበኛ ትርጒም “እኔ ስለ ራሴ ብመሰክር፣ ምስክርነቴ ተቀባይነት አይኖረውም። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም “እኔ ስለ ራሴ ብመሰክር ምስክርነቴ እውነት አይደለም። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) “እኔ ለራሴ ብመሰክር ምስክርነቴ እውነት አይደለም። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) እኔ ስለ እኔ ስለ ራሴ ብመሰክር ምስክሬ እውነት አይደለም፤ |
“በሎዲቅያም ወዳለው ቤተ ክርስቲያን መልአክ እንዲህ ብለህ ጻፍ፥ አሜን የሆነው፥ የታመነውና እውነተኛው ምስክር፥ የእግዚአብሔርም ፍጥረት መጀመሪያ የነበረው እንዲህ ይላል፦