የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




ኢዮብ 12:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ነገር ግን እኔም እንደ እናንተ ማስተዋል እችላለሁ፥ ከእናንተም አላንስም፥ እንደዚህ ያለውን ነገር የማያውቅ ማን ነው?

ምዕራፉን ተመልከት

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ነገር ግን እኔም እንደ እናንተ አእምሮ አለኝ፤ ከእናንተ አላንስም፤ እንዲህ ያለውን ነገር የማያውቅ ማን ነው?

ምዕራፉን ተመልከት

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ይሁን እንጂ እኔም የእናንተን ያኽል ማስተዋል አለኝ፤ ከቶ ከእናንተ በምንም አላንስም፤ እናንተ የተናገራችሁትን ሰው ሁሉ ያውቀዋል።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ነገር ግን እኔ ደግሞ እንደ እና​ንተ ልብ አለኝ። እኔ ከእ​ና​ንተ የማ​ንስ አይ​ደ​ለ​ሁም፥ እን​ደ​ዚህ ያለ​ውን ነገር የሚ​ያ​ውቅ ማነው?

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ነገር ግን እኔ ደግሞ እንደ እናንተ ማስተዋል አለኝ፥ ከእናንተም የማንስ አይደለሁም፥ እንደዚህ ያለውን ነገር የማያውቅ ማን ነው?

ምዕራፉን ተመልከት



ኢዮብ 12:3
7 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

እኛ ሳናውቀው አንተ የምታወቀው ምንድነው? ከእኛ ዘንድስ ሳይኖር የምታስተውለው ምንድነው?


አንተ ደግሞ እርሱን እንዳትመስል ለሞኝ እንደ ሞኝነቱ አትመልስለት።


ራሴን ከእነዚህ ከዋነኞቹ ሐዋርያት በአንድ ነገር እንኳ እንደማንስ አድርጌ አልቆጥርም።