ኢዮብ 12:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 “በእርግጥም እናንተ የሕዝብ ድምፅ ናችኋ! ጥበብም ከእናንተ ጋር ትሞታለቻ! ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 “በርግጥ ሰው ማለት እናንተ ናችኋ! ጥበብም ከእናንተ ጋራ ትሞታለቻ! ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 “በእርግጥ እናንተ በጣም ብልኆች ናችሁ፤ ስትሞቱም ጥበብ ከእናንተ ጋር የምትሞት ይመስላችኋል! ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 “በእርግጥ እናንተ ዓይነተኞች ሰዎች ናችሁ፤ ጥበብም በእናንተ ዘንድ ትፈጸማለች። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 በእርግጥ እናንተ ዓይነተኞች ሰዎች ናቸሁ፥ ጥበብም ከእናንተ ጋር ይሞታል። ምዕራፉን ተመልከት |