ዘዳግም 32:44 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ሙሴም ከነዌ ልጅ ከኢያሱ ጋር የዚህን መዝሙር ቃሎች በሕዝቡ ጆሮ ተናገረ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ሙሴም ከነዌ ልጅ ከኢያሱ ጋራ መጥቶ የዚህን መዝሙር ቃሎች በሕዝቡ ጆሮ ተናገረ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ሙሴና የነዌ ልጅ ኢያሱ ሕዝቡ እንደሚሰማ አድርገው ይህን መዝሙር አነበቡ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ሙሴም በዚያች ቀን ይህችን መዝሙር ጻፋት፤ ለእስራኤልም ልጆች አስተማራት፤ ሙሴም ገባ እርሱና የነዌ ልጅ ኢያሱም የዚህችን ሕግ ቃሎች ሁሉ በሕዝቡ ጆሮ ተናገሩ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ሙሴም የነዌም ልጅ ኢያሱ የዚህችን መዝሙር ቃሎች ሁሉ በሕዝቡ ጆሮ ተናገሩ። |