Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

- ማስታወቂያዎች -




ዘዳግም 32:44 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

44 ሙሴም በዚ​ያች ቀን ይህ​ችን መዝ​ሙር ጻፋት፤ ለእ​ስ​ራ​ኤ​ልም ልጆች አስ​ተ​ማ​ራት፤ ሙሴም ገባ እር​ሱና የነዌ ልጅ ኢያ​ሱም የዚ​ህ​ችን ሕግ ቃሎች ሁሉ በሕ​ዝቡ ጆሮ ተና​ገሩ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

44 ሙሴም ከነዌ ልጅ ከኢያሱ ጋራ መጥቶ የዚህን መዝሙር ቃሎች በሕዝቡ ጆሮ ተናገረ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

44 ሙሴም ከነዌ ልጅ ከኢያሱ ጋር የዚህን መዝሙር ቃሎች በሕዝቡ ጆሮ ተናገረ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

44 ሙሴና የነዌ ልጅ ኢያሱ ሕዝቡ እንደሚሰማ አድርገው ይህን መዝሙር አነበቡ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

44 ሙሴም የነዌም ልጅ ኢያሱ የዚህችን መዝሙር ቃሎች ሁሉ በሕዝቡ ጆሮ ተናገሩ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




ዘዳግም 32:44
5 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ምድ​ሪ​ቱን ይሰ​ልሉ ዘንድ ሙሴ የላ​ካ​ቸው ሰዎች ስሞች እነ​ዚህ ናቸው። ሙሴም የነ​ዌን ልጅ አው​ሴን ኢያሱ ብሎ ጠራው።


ከኤ​ፍ​ሬም ነገድ የነዌ ልጅ አውሴ፤


ሙሴም በዚያ ቀን ይህ​ችን መዝ​ሙር ጻፈ፤ ለእ​ስ​ራ​ኤ​ልም ልጆች አስ​ተ​ማ​ራት።


ሙሴም በእ​ስ​ራ​ኤል ጉባኤ ሁሉ ጆሮ የዚ​ህ​ችን መዝ​ሙር ቃሎች እስከ መጨ​ረ​ሻው ድረስ ተና​ገረ።


ሙሴም ይህን ቃል ሁሉ ለእ​ስ​ራ​ኤል ሁሉ ተና​ግሮ ፈጸመ።


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች