“ሥርዓቴን ጠብቁ። እንስሳህን ከሌላ ዓይነት ዘር ጋር አታዳቅል፤ በእርሻህም ሁለት ዓይነት ዘር አትዝራ፤ ከሁለት ዓይነት ነገር የተሠራ ልብስ አትልበስ።”
ዘዳግም 22:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) “ሱፍና በፍታ ተቀላቅሎ አብሮ የተሠራ ልብስ አትልበስ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ሱፍና በፍታ አንድ ላይ ተፈትሎ የተሠራ ልብስ አትልበስ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም “ሱፍና በፍታ ተቀላቅሎ አብሮ የተሠራ ልብስ አትልበስ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ከተልባ እግርና ከበግ ጠጕር በአንድነት የተሠራ ልብስ አትልበስ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ከተልባ እግርና ከበግ ጠጉር በአንድነት የተሠራ ልብስ አትልበስ። |
“ሥርዓቴን ጠብቁ። እንስሳህን ከሌላ ዓይነት ዘር ጋር አታዳቅል፤ በእርሻህም ሁለት ዓይነት ዘር አትዝራ፤ ከሁለት ዓይነት ነገር የተሠራ ልብስ አትልበስ።”
እንዲህ ሲልም በምሳሌ ነገራቸው፦ “የአዲስ ልብስ እራፊን ቀድዶ ባረጀ ልብስ ላይ የሚያኖር ማንም የለም፤ ቢደረግ ግን አዲሱን ይቀደዋል፤ አዲሱም እራፊ ለአሮጌው አይስማማውም።