ብር የሚያቀልጡና ሐሳቦቻቸው ሁሉ በብር ላይ የነበረ እነዚያ ሰዎች የት ናቸው? ሥራቸው ከሰው ሐሳብ በላይ የነበረ፥ እነዚያ ሰዎች የት ናቸው?
ብርን የሚያነጥሩ ይተጋሉና፥ ለሥራቸውም ምርመራ የለውም።