ለምን እስራኤል ሆይ፥ በጠላት ምድር የተገኘኸው፥ በሰው አገር ያረጀኸው፥ ከሞቱት ጋር የረከስኸው፥
እስራኤል ምንድን ነው? በጠላትስ ሀገር ለምን ይኖራል?