የእስራኤል አምላክ ሁሉን ቻይ ጌታ ሆይ! በጭንቅ የተያዘች ነፍስና በድካም የተጨነቀ መንፈስ ወዳንተ ይጣራሉ፤
“አቤቱ! ነግሠህ የምትኖር የእስራኤል አምላክ ሆይ! የተራበች ነፍስ፥ ያዘነችም ነፍስ ወደ አንተ ጮኸች።