ሆኖም እያንዳንዳችንን ከመጥፎ ልባችን ሐሳብ ለመመለስ የጌታን ፊት አልለመንንም።
እያንዳንዳችንም ከክፉ ልባችን መንገድ እንመለስ ዘንድ በአምላካችን በእግዚአብሔር ፊት አልጸለይንም።