ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ባሮክ 2:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ጌታ መከራዎቹን ጠብቆ አቆያቸው፥ ጌታም በእኛ ላይ አመጣቸው፥ እንድናደርገው ባዘዘን ነገር ሁሉ ጌታ እውነተኛ ነውና፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 እግዚአብሔርም ለመከራ ተጋ፤ በእኛም ላይ አመጣው፤ እግዚአብሔር በእኛ ላይ ባዘዘው ሥራው ሁሉ ጻድቅ ነውና። ምዕራፉን ተመልከት |