ለአባቶቻቸውም ለአብርሃም፥ ለይስሐቅና ለያዕቆብ እሰጣችኋለሁ ብዬ ወደ ማልሁላቸው ምድር አመጣቸዋለሁ፥ ይገዙአታልም፤ አበዛቸዋለሁ፤ በቍጥር ም አይቀንሱም።
ለአባቶቻቸው ለአብርሃም፥ ለይስሐቅና ለያዕቆብም ወደ ማልሁላቸው ሀገር እመልሳቸዋለሁ፤ ይገዙአታልም፤ እኔም አበዛቸዋለሁ፤ እነርሱም አያንሱም።