የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ባሮክ 2:30 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

አንገተ ደንዳና ሕዝብ ሰለሆኑ እንደማይሰሙኝ ኣውቃለሁና፤ ነገር ግን በተሰደዱበትም ምድር ወደ ልባቸው ይመለሳሉ፥

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

“እን​ደ​ማ​ይ​ሰ​ሙ​ኝም ዐወ​ቅ​ኋ​ቸው፤ አን​ገተ ደን​ዳና ሕዝብ ናቸ​ውና፤ በተ​ሰ​ደ​ዱ​በ​ትም ሀገር ወደ ፈቃ​ዳ​ቸው ይመ​ለ​ሳሉ።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ባሮክ 2:30
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች