ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ባሮክ 2:30 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 “እንደማይሰሙኝም ዐወቅኋቸው፤ አንገተ ደንዳና ሕዝብ ናቸውና፤ በተሰደዱበትም ሀገር ወደ ፈቃዳቸው ይመለሳሉ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 አንገተ ደንዳና ሕዝብ ሰለሆኑ እንደማይሰሙኝ ኣውቃለሁና፤ ነገር ግን በተሰደዱበትም ምድር ወደ ልባቸው ይመለሳሉ፥ ምዕራፉን ተመልከት |