የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ባሮክ 1:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በዚያው ጊዜ፥ በሲቫን ወር በዐሥረኛው ቀን፥ ከቤተ መቅደስ ተወስደው የነበሩትን የጌታን ቤት ዕቃዎች ወደ ይሁዳ ምድር ለመመለስ ወሰዳቸው፤ እነዚህ የብር ዕቃዎች የይሁዳ ንጉሥ የኢዮስያስ ልጅ ሴዴቅያ የሠራቸው ነበሩ፤

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ከቤተ መቅ​ደስ የተ​ወ​ሰ​ደ​ውን የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ቤት ዕቃ ወደ ይሁዳ ምድር ይመ​ልሱ ዘንድ በሲ​ባን ወር በዐ​ሥ​ረ​ኛው ቀን በወ​ሰዱ ጊዜ ይህም ዕቃ የይ​ሁዳ ንጉሥ የኢ​ዮ​ስ​ያስ ልጅ ሴዴ​ቅ​ያስ ያሠ​ራው የብር ዕቃ ነበር።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ባሮክ 1:8
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች