ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ባሮክ 1:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 እርሱንም ወደ ሻሉም ልጅ፥ ወደ ሂልቅያ ልጅ፥ ወደ ሊቃ ካህኑ ኢዮአቄም፥ ወደ ካህናቱ፥ በኢየሩሳሌም ከእርሱ ወደነበሩት ወደ ሕዝቡ ሁሉ ላኩት። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 እርሱንም ወደ ሰሉም ልጅ ወደ ኬልቅያ ልጅ ወደ ካህኑ ኢዮአቄም፥ በኢየሩሳሌም ከእርሱ ጋር ወደ ነበሩት ካህናትና ወደ ሕዝቡ ሁሉ ላኩት። ምዕራፉን ተመልከት |